Ethio Beteseb Media Inc.

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ

                                                          ወዳጆችህ እንዲድኑ በቀኝህ አድን፥ አድምጠኝም።" መዝ ፷:፬-፭
"በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው፤ እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል" ወደ ቆላስይስ ሰዎች፪፥፲፬
👉"ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።" ገላ ፮:፲፬
👉" ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ ሆነው ይመላለሳሉና፤ ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኋችሁ፥ አሁንም እንኳ እያለቀስሁ እላለሁ።" (ወደ ፊልጵስዮስ ፫፥፲፰ )